Title here
Summary here
ፈልግ በ FlexSearch
የሲኦል ምንነት ሲኦል የት ነው? ወደ ሲኦል የሚወስደው መንገድ ወደ ሲኦል የሚገባው ማን ነው? የጠፉት በሲኦል ምን ይሆናሉ? እግዚአብሔር ኃጢአተኛን ይቀጣ ይሆን? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዘላለማዊው የእሳት ባህር አሰቃቂነት እውነታ በግልጽ ያስተምራል፡፡ ኃጢአተኛ ሰው እግዚአብሔር በሰጠው ጊዜ ውስጥ ንስሐ ገብቶ ከዚህ አሰቃቂ ኩነኔ እንዲያመልጥ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል፡፡ የሲኦል ምንነት ሲኦል የእሳት ባሕር ነው (ራእይ 20፥14)፡፡ ዘላለማዊ ድቅድቅ ጨለማ ነው (ይሁዳ 13)፡፡ “የጥልቁም ጕድጓድ መክፈቻ ተሰጠው……..ጢስም ከታላቅ እቶን እንደሚወጣ ጢስ ሆኖ ከጕድጓዱ ወጣ” (ራእይ 9፥1-2)፡፡
30 ማርች 2020 in ክርስቲያናዊ ሕይወት 4 minutes